ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 01 APP
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ቀጣዩን የዚህ ኪታብ ክፍል ከደርስ 41 እስከ መጨረሻው በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ክፍል 02
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid2
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።