እስልምና ከተገነባበት መሰረቶችና ከሸሀደተይን አንዱ ነብያችን ﷺ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ነው።

Ostatnia Wersja

Wersja
Aktualizuj
12 lis 2023
Deweloper
Instalacje
5 000+

App APKs

ሙሐመዱን ረሱሉሏህ APP

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም እስልምና ከተገነባበት መሰረቶችና ከሸሀደተይን አንዱ የሆነው ነብያችን ﷺ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ነው። ይህን መሰረት በማድረግ ይህ አፕ
*ስለነብይነታቸው የተነገሩ ትንቢቶች
*ለነብይነታቸው ከአላህ ዘንድ የተሰጣቸው ማስረጃ
*የተላኩት አመላው አለም መሆኑን
*የነብያት መደምደሚያ መሆናቸውን የሚገልፁ ቁርአናዊና ሐዲሳዊ መረጃዋችን እያጣቀሰ ያቀርባል።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
Więcej informacji

Reklama