ሙሐመዱን ረሱሉሏህ APP
Bạn có thể làm được điều đó không? ነብያችን ﷺ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ነው። ይህን መሰረት በማድረግ ይህ አፕ
*ስለነብይነታቸው የተነገሩ ትንቢቶች
*ለነብይነታቸው ከአላህ ዘንድ የተሰጣቸው ማስረጃ
*የተላኩት አመላው አለም መሆኑን
*የነብያት መደምደሚያ መሆናቸውን የሚገልፁ ቁርአናዊና ሐዲሳዊ መረጃዋችን እያጣቀሰ ያቀርባል።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይበብ
ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት





