4.4149+ Reviews
10 K+Installs
6 MBSize
2.2Version

ሰይፈ ሥላሴ የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ የምስጋና መጽሐፍ ነው::

Latest Version

Version
Update
Feb 3, 2019
Installs
10,000+

Advertisement

App APKs

Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ APP

ሰይፈ ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንዱሁም ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን ቅድስት ሥላሴን ለማመስገንና የቅድስት ሥላሴን አንድነትና ሦስትነት ለማመስጠር የምንጠቀምበት መጽሐፍ ነው:: መጽሐፉ በሕይወት ሰላምን መረጋጋትን ለማግኘት ከዲያብሎስ ፈተና ለማምለጥ እንዱሁም ከሰይጣን አሽክላ (ወጥመድ) ለመዳን የሚያገለግሉ የጸሎት ክፍሎችን ይዟል::

በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱ የጸሎት ክፍሎች

※ ሰይፈ ሥላሴ ዘዘወትር
※ የሰኞ ሰይፈ ሥላሴ
※ የማክሰኞ ሰይፈ ሥላሴ
※ የረቡዕ ሰይፈ ሥላሴ
※ የሐሙስ ሰይፈ ሥላሴ
※ የዓርብ ሰይፈ ሥላሴ
※ የቅዳሜ ሰይፈ ሥላሴ
※ የእሑድ ሰይፈ ሥላሴ
※ መልክአ ሥላሴ
※ ሰይፈ መለኮት


ማሳሰቢያ:

የጸሎት መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Read more